ስለ ጋዝ ፕሮ
ጋዝ ፕሮ ኩባንያ በኢትዮጵያ ውስጥ የነዳጅ አስተዳደርን ለማዘመን እና ስርቆት ለማስቀርት እየሰራ ያለ ድርጅት ነው፡፡ የእኛ ጉዞ የንግድዎን አሠራር ለመለወጥ በሚያስችል ግልጽ ተልዕኮ እና ምኞት የተሞላ ራዕይ የተጎላበተ ነው
በጋዝ ፕሮ ዋና ተልዕኳችን
የኢትዮጵያን የነዳጅ ማደያ ኢንዱስትሪ በአዲስ መልክ መገንባት ነው። ቁጥጥርን፣ ግልፅነትን እና ቅልጥፍናን በቀጥታ ወደ እጅዎ በማምጣት ኦፕሬሽናል ችግሮችን በቴክኖሎጂ አማካኝነት እንፈታለን። እያንዳንዱ የነዳጅ ማደያ ባለቤት እንዲያድግ እና እንዲሳካ እናግዛለን።
የወደፊት ራዕይ
ብክነትን እና ማጭበርበርን መቀነስ
በ2030፣ በኢትዮጵያ የነዳጅ ማደያዎች የነዳጅ ብክነትን እና ማጭበርበርን በ30% ለመቀነስ ቃል እንገባለን፣ ይህም ትርፍዎን ያስጠብቃል
1 ቢሊዮን ብር ከስርቆት ማዳን
ግብችን፡ እስከ 2030 ባለው ጊዜ ውስጥ የላቀ ነዳጅ ቁጥጥር እና አነስተኛ ኪሳራ በማድረግ 1,000,000,000.00 ብር መቆጠብ ነው
ትርፋማነትን በ10% ይጨምሩ
የደንበኞቻችንን ትርፋማነት በ10% ከፍ ለማድረግ ቃል እንገባለን፣ ይህም ንግድዎ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ስኬታማ እንዲሆን ያደርጋል
የጋዝ ፕሮን ሲስተም ለመጠቀም ተዘጋጅተዋል?
ጋዝ ፕሮ ለነዳጅ ማደያ ሥራዎ ተወዳዳሪ የሌለው ቅልጥፍናን፣ ደህንነትን እና ትርፋማነትን እንዴት እንደሚያመጣ ለማወቅ ዛሬውኑ ያግኙን።
አሁን ይጀምሩ →